እንኳን ደስ አልዎት እናታችን
እንኳን ተወለዱ
በደስታችን ከጎናችን ለነበራችሁ ለረዳችሁን ለምትረዱን ሁሉ አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ።
እናታችን ቁስቋም አከባቢ ከቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በተሰጣቸው ሰፊ ግቢ ሥራቸውን አስፍተው ለመስራት ፍላጎት አላቸው አብሮ ለመስራትና እርሳቸውን ለማገዝ ለምትፈልጉ
ስልክ 0911027171 ዘውዲቱ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000004338573