ኢትዮ ቴሌኮም ለዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማሕበር የገንዘብና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

By adminzewd

አዲስ አበባ | ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ላሉ ተቋማት አርዓያና ምሳሌ የሆነው የዘወትር አጋራችን ኢትዮ ቴሌኮም በማህበራዊ ኃላፊነት መወጣት መርሃ ግብር ለድርጅታችን ዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማሕበር የገንዘብና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የኩባንያው ሀላፊዎችና ሰራተኞች በማዕከላችን በመገኘት የጉብኝትና የስጦታ መርሃ ግብር ያካሄዱ ሲሆን ይህ አይነት ድጋፍ ኩባንያው ከመደበኛ አገልግሎት መስጠት…

ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ለድርጅታችን ህፃናትና ሰራተኞች የህክምና ድጋፍ አደረገ

By adminzewd

አዲስ አበባ | ነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ከዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር ጋር ባለው ትብብር መሰረት በድርጅቱ የሚገኙ ህፃናትና ሰራተኞችን በመጎብኘት የህክምና አገልግሎትና ድጋፍ ሰጠ፡፡ የሆስፒታሉ የህክምና ባለሙያዎች በድርጅቱ በአካል በመገኘት ለህፃናቱና ለሰራተኞች የጤና ምርመራ እና የህክምና አገልግሎት አከናውነዋል፡፡ በተጨማሪም የተለያዩ የህክምና ምርመራዎች በማድረግ ከጤና ሁኔታ ጋር በተያያዙ…

የቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች የዘውዲቱ መሸሻ የህጻናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ልማት ማህበርን ጋር ምክክርና ጉብኝት አደረጉ፡፡

By adminzewd

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2018 ዓ.ም የቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች የዘውዲቱ መሸሻ የህጻናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ልማት ማህበርን በአካል በመጎብኘት የተለያዩ የልማት እና የህጻናት ድጋፍ ሥራዎችን ተመልክተዋል። በዚሁ ውይይት ወቅት የድርጅቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ቀሲስ አበባየሁ ፍቃዱ በሰጡት ገለጻ፣ ድርጅቱ እንዴት እንደተመሰረተ፣ በየደረጃው ያለፈባቸውን ሂደቶች እና በአሁኑ ወቅት ያለበትን ሁኔታ…

ለማዕከሉ ህፃናት በበጎ ፈቃደኛ የህክምና ባለሙያዎች የጤና ምርመራ ተካሄደ

By adminzewd

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14/2018 ዓ.ም የዘውዲቱ መሸሻ የህጻናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር በሽሮሜዳ ቁስቋም ለሚገኙ ዕድሜያቸው ከ12 ዓመት በታች ለሆኑ የማዕከሉ ህፃናት የጤና ሁኔታ ለማሻሻል ያለመ የጤና ምርመራና የምክር አገልግሎት በበጎ ፈቃደኛ ዶክተሮች መጋቢት 12/2018 ዓ.ም ተከናውኗል። በዚህ ፕሮግራም የህፃናቱ የጤና ምርመራ አገልግሎት የተሰጠ ሲሆን፣ የእድገት እና የአመጋገብ ሁኔታቸውም ምርመራ ተደርጎላቸዋል። ከምርመራው ጎን ለጎን…

እናመሰግናለን

By adminzewd

​ኢትዮ ቴሌኮም በሀገራችን ካሉ ግንባር ቀደም እና ጠንካራ ተቋማት አንዱ እንደመሆኑ መጠን፣ በንግድ ስራው ዘርፍ ብቻ ሳይሆን ማህበራዊ ሃላፊነቱንም በከፍተኛ ስሜት እንደሚወጣ በተግባር አሳይቷል። ይህንን ለማረጋገጥ ደግሞ ለእመበረከት ዘውዲቱ መሸሻ የህፃናት ማሳደጊያ ማዕከል እያደረገ ያለው ድጋፍ እንደ ማሳያ ሊጠቀስ ይችላል። ​የዘውዲቱ መሸሻ የህፃናት ማሳደጊያ ለበርካታ ዓመታት የነገ ተስፋ ለሆኑ ህፃናት በፍቅር፣ በእንክብካቤ እና በጤንነት እንዲያድጉ…