ኢትዮ ቴሌኮም ለዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማሕበር የገንዘብና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ | ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ላሉ ተቋማት አርዓያና ምሳሌ የሆነው የዘወትር አጋራችን ኢትዮ ቴሌኮም በማህበራዊ ኃላፊነት መወጣት መርሃ ግብር ለድርጅታችን ዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማሕበር የገንዘብና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የኩባንያው ሀላፊዎችና ሰራተኞች በማዕከላችን በመገኘት የጉብኝትና የስጦታ መርሃ ግብር ያካሄዱ ሲሆን ይህ አይነት ድጋፍ ኩባንያው ከመደበኛ አገልግሎት መስጠት…