ድርጅታችን አዲስ ዓመትን በማስመልከት ድጋፍ ለሚሹ የአካባቢው ማህበረሰብ ማዕድ ማጋራትና ድጋፍ አደረገ

By adminzewd

  አዲስ አበባ | ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር አዲስ ዓመትን በማስመልከት በአካባቢው የሚገኙና ድጋፍ ለሚሹ የማህበረሰብ አባላት የማዕድ ማጋራትና ለበዓል የሚሆኑ ግብዓቶች ድጋፍ አድርጓል። ድርጅቱ በዓሉ ለሁሉም ሰው የደስታ፣ የተስፋና የአብሮነት ጊዜ እንዲሆን በማሰብ፣ በአካባቢው በኢኮኖሚያዊና በማህበራዊ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ወገኖች የተለያዩ የእርዳታ ድጋፎችን አበርክቷል። የተደረገው…

ኢትዮ ቴሌኮም ለዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማሕበር የገንዘብና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

By adminzewd

አዲስ አበባ | ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ላሉ ተቋማት አርዓያና ምሳሌ የሆነው የዘወትር አጋራችን ኢትዮ ቴሌኮም በማህበራዊ ኃላፊነት መወጣት መርሃ ግብር ለድርጅታችን ዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማሕበር የገንዘብና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የኩባንያው ሀላፊዎችና ሰራተኞች በማዕከላችን በመገኘት የጉብኝትና የስጦታ መርሃ ግብር ያካሄዱ ሲሆን ይህ አይነት ድጋፍ ኩባንያው ከመደበኛ አገልግሎት መስጠት…

ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ለድርጅታችን ህፃናትና ሰራተኞች የህክምና ድጋፍ አደረገ

By adminzewd

አዲስ አበባ | ነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ከዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር ጋር ባለው ትብብር መሰረት በድርጅቱ የሚገኙ ህፃናትና ሰራተኞችን በመጎብኘት የህክምና አገልግሎትና ድጋፍ ሰጠ፡፡ የሆስፒታሉ የህክምና ባለሙያዎች በድርጅቱ በአካል በመገኘት ለህፃናቱና ለሰራተኞች የጤና ምርመራ እና የህክምና አገልግሎት አከናውነዋል፡፡ በተጨማሪም የተለያዩ የህክምና ምርመራዎች በማድረግ ከጤና ሁኔታ ጋር በተያያዙ…

የቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች የዘውዲቱ መሸሻ የህጻናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ልማት ማህበርን ጋር ምክክርና ጉብኝት አደረጉ፡፡

By adminzewd

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2018 ዓ.ም የቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች የዘውዲቱ መሸሻ የህጻናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ልማት ማህበርን በአካል በመጎብኘት የተለያዩ የልማት እና የህጻናት ድጋፍ ሥራዎችን ተመልክተዋል። በዚሁ ውይይት ወቅት የድርጅቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ቀሲስ አበባየሁ ፍቃዱ በሰጡት ገለጻ፣ ድርጅቱ እንዴት እንደተመሰረተ፣ በየደረጃው ያለፈባቸውን ሂደቶች እና በአሁኑ ወቅት ያለበትን ሁኔታ…

ለማዕከሉ ህፃናት በበጎ ፈቃደኛ የህክምና ባለሙያዎች የጤና ምርመራ ተካሄደ

By adminzewd

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14/2018 ዓ.ም የዘውዲቱ መሸሻ የህጻናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር በሽሮሜዳ ቁስቋም ለሚገኙ ዕድሜያቸው ከ12 ዓመት በታች ለሆኑ የማዕከሉ ህፃናት የጤና ሁኔታ ለማሻሻል ያለመ የጤና ምርመራና የምክር አገልግሎት በበጎ ፈቃደኛ ዶክተሮች መጋቢት 12/2018 ዓ.ም ተከናውኗል። በዚህ ፕሮግራም የህፃናቱ የጤና ምርመራ አገልግሎት የተሰጠ ሲሆን፣ የእድገት እና የአመጋገብ ሁኔታቸውም ምርመራ ተደርጎላቸዋል። ከምርመራው ጎን ለጎን…