ዛሬ ታህሳስ 24/2014 ዓም በዘውዲቱ መሸሻ የህጻናትና ቤተሰብ መልጃ ማዕከል ውስጥ ከቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የተወጣጡ ዶክተሮች የነጻ ህክምና ካምፔን አደረጉ
***///
በዚህ ህክምና 35 ህጻናትና ወላጆቻቸው እንዲሁም በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙ ህጻናትና ሰራተኞች በድምሩ ወደ120 ሰዎች ተጠቃሚ ሆነዋል::
የህክምና ቡድኑ አስተባባሪ ዶ/ር ምስክር ባስተላለፉት መልእክት እንደተናገሩት በእማማ ዘውዱቱ ሥራ መደነቋንና በቀጣይም አብረን ለመስራት ዝግጁ ነን ብለዋል::