እማማ ዘውዲቱ አንድ ተጨማሪ ልጅ በስርዓተ ቤተክርስቲያን ዳሩ
እማማ ዘውዲቱ በግቢያቸው ከዚህ በፊት 22 ልጆችን ድረው የነበረ ሲሆን ይህ አሁን የዳሩት ልቻቸው እንዳልካቸው መኮንን 23 ሆኖ የተዳረ ነው