
የአድራ አዋር መሥራችና ባለቤት ዲያቆን ፍሬው እማማ ዘውዲቱ እና ድርጅታቸውን ጎበኙ
*///**
መስከረም 17/2015 በዕለተ መስቀል በድርጅቱ የተገኙት ዲያቆን ፍሬውና ባልደረቦቻቸው በአሜሪካን ሀገር ከሚገኙ ቅል ልብ ካላቸው ኢትዮጵያዊያን ያሰባሰቡትን ገንዘብ በድርጅቱ አካውንት እንደሚያስገቡ በመግለጽ ወደፊት አንድ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ለአንድ ሕጻን በሚለው ፕሮጀክት አብሮ ሰፊ ሥራ ለመስራት ቃል በመግባትና ሕጻናቱን በማበረታታት ግብኝታቸው አጠናቀዋል።
እንዲሁም በዚህ ታላቅ እና ሀገራዊ የበጎ አድራጎት ሥራ ሁሉ በውጭ ያሉ ኢትዮጵያዊያን እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርበዋል።
እናመሰግናለን