የፈረስ ትራንስፖርት አገልግሎት ለበጎ አድራጎት ተቋማት ድጋፍ ለማድረግ ከመረጣቸው ተቋማት መካከል የዘውዲቱ መሸሻ የሕጻናት ማሳደጊያ ሆኖ ተመርጧል።
*///* የደጋፉ መጠን የሚወሰነው የራይድ ትራንስፖርት ሲጠቀሙ በሚመርጡት ተቋማት የሚወሰን መሆኑን በመግለጽ አገልግሎት የሚጠቀሙ ሁሉ ድርጅታችንን ቀዳሚ አድርገው እንዲመርጡ እና ከድርጅታችን ጋር በመሥራት የነገ ሀገር ተረካቢ ሕጻናት ለማገዝ የሚደረገውን ጥረት እንዲደግፉ ጥሪ ተላልፏል።
ይህ ታላቅ ተግባርን ለሚያከናውኑ የፈረስ ትራንስፖርት አገልግሎትና ምርጫቸው ለሚያደርጉ ሁሉ ከወዲሁ ምስጋና የድርጅቱ ቦርድ ለማቅረብ ይወዳል።