///
እናት ባንክ ዛሬ በእማማ ዘውዲቱ ሥም የከፈተውን ካራ ቅርንጫፍ እማማ ዘውዲቱ እና የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አላፊዎች በተገኙበት አስመርቋል።
የባንኩ ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ገነት ሥራ ስያስጀምሩ እንደተናገሩት በወ/ሮ ዘውዲቱ ይህ ብራንች መከፈቱ ክብር እንደሚሰማቸው ገልጸው ወደፊትም አብሮ ለመስራት ትልቅ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል

ክብር ለሚገባው ክብር ሰጥቷልና እናት ባንክን እናመሰግናለን
ማን እንደእናት