ዜና በረከት

By adminzewd

ብጹዕ አቡነ ፋኑኤል የአሜሪካ ዲሲ እና አከባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ እማማ ዘውዲቱ እና ልጆቻቸውን ጎበኙ። በጉብኝታቸው ወቅት በሳቸው የበላይ ጠባቂነት የተቋቋመው የቅዱስ ዮሀንስ በጎ አድራጎት ማህበር የእስፖንሰርሺፕ ድጋፍ ከማበርከታቸውም በላይ ጸሎተ ብራኬ ሰጥተው ወደፊት ከእማማ ዘውዲቱ እና ከልጆቻቸው እንደማይሉ ቃል በመግባት አበረታተዋል። *** ብጹዕነትዎ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

ABOUT Zewditu Meshesha Children and Family Welfare and Development Association

By adminzewd

Name of the organization “Yezewditu Meshesha Yehitsanatna Beteseb Yebego Adragotna Limat Mahber” was registered by the Agency of Charities and societies with a registration number first 3023 in 2010 and later during registration period with reg. number 0528. Establishment Since its establishment in 1991 Zewditu Meshesha Yehitsanatna Beteseb Bego Adragotna Limat Mahber (Zewditu Meshesha Children…