በድርጅቱ ግቢ ውስጥ የእማማ ዘውዲቱን 84 ዓመት ልደት በአልና የዘንድሮ ዓመት ሶስት የኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎችን የክብር እንግጆችና ልጆቻቸው በተገኙበት በደስታ አክብረዋል።።

By adminzewd

የዘውዲቱ መሸሻ የሕፃናት ቤተሰብ በጎ አድራጎት ልማት ማኅበር ጥቅምት 2/2018 ዓ.ም በድርጅቱ ግቢ ውስጥ የእማማ ዘውዲቱን 84 ዓመት ልደት በአልና የዘንድሮ ዓመት ሶስት የኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎችን የክብር እንግጆችና ልጆቻቸው በተገኙበት በደስታ አክብረዋል።። በዕለቱ በክብር እንግድነት የተገኙት ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የሚኒሶታ ዴንቨር ኮሎራዶ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት የድርጅቱ የክብር አምባሳደር በወቅቱ ባስላለፉት መልእክት እመ…

እናመሰግናለን

By adminzewd

ኢትዮ ቴሌኮም በሀገራችን ካሉ ግንባር ቀደም እና ጠንካራ ተቋማት አንዱ እንደመሆኑ መጠን፣ በንግድ ስራው ዘርፍ ብቻ ሳይሆን ማህበራዊ ሃላፊነቱንም በከፍተኛ ስሜት እንደሚወጣ በተግባር አሳይቷል። ይህንን ለማረጋገጥ ደግሞ ለእመበረከት ዘውዲቱ መሸሻ የህፃናት ማሳደጊያ ማዕከል እያደረገ ያለው ድጋፍ እንደ ማሳያ ሊጠቀስ ይችላል። ​የዘውዲቱ መሸሻ የህፃናት ማሳደጊያ ለበርካታ ዓመታት የነገ ተስፋ ለሆኑ ህፃናት በፍቅር፣ በእንክብካቤ እና በጤንነት እንዲያድጉ…

እናመሰግናለን

By adminzewd

በ2016 ዓ.ም በዘመን መለወጫ በአል ለልጆቻችን በዘውዲቱ መሸሻ ሕፃናት ማሳደጊያ ማዕከል በመገኘት ኢትዮቴሌኮም 128,750ብር የገንዘብ ስጦታ ከማበርከቱም በላይ ለልጆቻችን የምሳ ግብዣ  በማድረግ የፍቅር ማዕድ አጋርተዋል እንዲሁም ለ2016 ዓ.ም የትምህርት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርገውልናልናል በሕፃናቱ ሥም እናመሰግናለን!! ኢትዮቴሌኮም እናመሰግናለን