በድርጅቱ ግቢ ውስጥ የእማማ ዘውዲቱን 84 ዓመት ልደት በአልና የዘንድሮ ዓመት ሶስት የኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎችን የክብር እንግጆችና ልጆቻቸው በተገኙበት በደስታ አክብረዋል።።
የዘውዲቱ መሸሻ የሕፃናት ቤተሰብ በጎ አድራጎት ልማት ማኅበር ጥቅምት 2/2018 ዓ.ም በድርጅቱ ግቢ ውስጥ የእማማ ዘውዲቱን 84 ዓመት ልደት በአልና የዘንድሮ ዓመት ሶስት የኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎችን የክብር እንግጆችና ልጆቻቸው በተገኙበት በደስታ አክብረዋል።። በዕለቱ በክብር እንግድነት የተገኙት ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የሚኒሶታ ዴንቨር ኮሎራዶ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት የድርጅቱ የክብር አምባሳደር በወቅቱ ባስላለፉት መልእክት እመ…