ዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር በጉለሌ ክ/ከ ለወረዳ 01 ወጣት ማዕከል የመጻሕፍት ድጋፍ አደረገ
ዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር ለትምህርት ዕድገት፣ ለእውቀት ሽግግርና ለንባብ ባህል ማዳበር ያለውን ቁርጠኝነት በማሳየት፣ ለወረዳ 01 ወጣት ማዕከል የተለያዩ ይዘቶችን የያዙ መጻሕፍትን ድጋፍ አደረገ። ማህበሩ ያደረገው ይህ የመጻሕፍት ድጋፍ የወጣት ማዕከሉን…