Job Vacancy: Storekeeper

By adminzewd

Organization: Zewditu Meshesha children and family welfare and development Asociation Location: Addis Ababa, Ethiopia Job Type: Full-time Salary: Based on organization scale Gender: Female Quantity: 1 About the Organization: Zewditu Meshesha Children and Family Welfare…

ድርጅቱ ለማዕከሉ ልጆች የመዝናኛና የጉብኝት ፕሮግራም አካሄደ

By adminzewd

አዲስ አበባ | መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር በማዕከሉ የሚገኙ ልጆች ከዕለት ተዕለት ተግባራቸው ጎን ለጎን ትምህርት ከመጀመሩ በፊት በአዲስ አዕምሮ እንዲቀበሉ ይረዳቸው ዘንድ እና ዕረፍት እንዲያገኙ፣…

ድርጅታችን አዲስ ዓመትን በማስመልከት ድጋፍ ለሚሹ የአካባቢው ማህበረሰብ ማዕድ ማጋራትና ድጋፍ አደረገ

By adminzewd

  አዲስ አበባ | ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር አዲስ ዓመትን በማስመልከት በአካባቢው የሚገኙና ድጋፍ ለሚሹ የማህበረሰብ አባላት የማዕድ ማጋራትና ለበዓል የሚሆኑ ግብዓቶች ድጋፍ አድርጓል። ድርጅቱ በዓሉ…

ኢትዮ ቴሌኮም ለዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማሕበር የገንዘብና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

By adminzewd

አዲስ አበባ | ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ላሉ ተቋማት አርዓያና ምሳሌ የሆነው የዘወትር አጋራችን ኢትዮ ቴሌኮም በማህበራዊ ኃላፊነት መወጣት መርሃ ግብር ለድርጅታችን ዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማሕበር የገንዘብና የትምህርት ቁሳቁስ…

ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ለድርጅታችን ህፃናትና ሰራተኞች የህክምና ድጋፍ አደረገ

By adminzewd

አዲስ አበባ | ነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ከዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር ጋር ባለው ትብብር መሰረት በድርጅቱ የሚገኙ ህፃናትና ሰራተኞችን በመጎብኘት የህክምና አገልግሎትና ድጋፍ ሰጠ፡፡ የሆስፒታሉ የህክምና ባለሙያዎች…

የቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች የዘውዲቱ መሸሻ የህጻናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ልማት ማህበርን ጋር ምክክርና ጉብኝት አደረጉ፡፡

By adminzewd

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2018 ዓ.ም የቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች የዘውዲቱ መሸሻ የህጻናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ልማት ማህበርን በአካል በመጎብኘት የተለያዩ የልማት እና የህጻናት ድጋፍ ሥራዎችን ተመልክተዋል። በዚሁ ውይይት ወቅት…