Proposal for Vehicle Support
Proposal for Vehicle Support by Zewditu Mesheha Children and Family Welfare Development Association
Proposal for Vehicle Support by Zewditu Mesheha Children and Family Welfare Development Association
የዓለም ባንክ የሥራ አላፊዎች የዘውዲቱ መሸሻ የሕጻናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማኅበርን ጎበኙ የዓለም ባንክ የሥራ አላፊዎች ህዳር 26/2017 ዓ.ም ቁስቋም አካበቢ የሚገኘው ማዕከል በአካል ተገኝተው ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የእማማ ዘውዲቱን ያለፉት 35 ዓመታት የሠሩት…
በ2016 ዓ.ም በዘመን መለወጫ በአል ለልጆቻችን በዘውዲቱ መሸሻ ሕፃናት ማሳደጊያ ማዕከል በመገኘት ኢትዮቴሌኮም 128,750ብር የገንዘብ ስጦታ ከማበርከቱም በላይ ለልጆቻችን የምሳ ግብዣ በማድረግ የፍቅር ማዕድ አጋርተዋል እንዲሁም ለ2016 ዓ.ም የትምህርት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርገውልናልናል በሕፃናቱ ሥም እናመሰግናለን!!…
የእማማ ዘውዲቱ ድርጅት ጥቅምት 6/2015 ዓ.ም በድርጅቱ ውስጥ ያደጉ አራት ልጆችን አስመረቀ በዕለቱ ከተለያዩ ተቋማት የተመረቁት ተማሪዎች 2 በማስተርስ 2 ደግሞ በዲፕሎማ የተመረቁ ናቸው ተማሪዎቹ በምረቃቸው ወቅት ለእዚህ ክብር ያበቃቸውን የእማማ ዘውዲቱ እና የድርጅቱን ድካም…
/// እናት ባንክ ዛሬ በእማማ ዘውዲቱ ሥም የከፈተውን ካራ ቅርንጫፍ እማማ ዘውዲቱ እና የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አላፊዎች በተገኙበት አስመርቋል። የባንኩ ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ገነት ሥራ ስያስጀምሩ እንደተናገሩት በወ/ሮ ዘውዲቱ ይህ ብራንች መከፈቱ ክብር እንደሚሰማቸው ገልጸው…
ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን መስከረም ፲፬ ቀን ፳፻፲፭ ዓ/ም ለእማማ ዘውድነሽ መሸሻ #እመ በረከት የሚል የማዕረግ ስም ስትሰጣቸው ለረጂም ዓመታት በበጎ አድራጎት ሲሰሩ ስለቆዩና አሁንም ያንኑ ሥራ እየሠሩ ያሉ በመሆናቸው ነው። የማዕረግ ስም የሰጧቸው የቤተ ክርርቲያን…