የአድራ አዋር መሥራች ድርጅታችንን ጎበኙ

By adminzewd

የአድራ አዋር መሥራችና ባለቤት ዲያቆን ፍሬው እማማ ዘውዲቱ እና ድርጅታቸውን ጎበኙ *///** መስከረም 17/2015 በዕለተ መስቀል በድርጅቱ የተገኙት ዲያቆን ፍሬውና ባልደረቦቻቸው በአሜሪካን ሀገር ከሚገኙ ቅል ልብ ካላቸው ኢትዮጵያዊያን ያሰባሰቡትን ገንዘብ በድርጅቱ አካውንት እንደሚያስገቡ በመግለጽ ወደፊት…

የፈረስ ትራንስፖርት አገልግሎት ለበጎ አድራጎት ተቋማት ድጋፍ ለማድረግ ከመረጣቸው ተቋማት መካከል የዘውዲቱ መሸሻ የሕጻናት ማሳደጊያ ሆኖ ተመርጧል።

By adminzewd

የፈረስ ትራንስፖርት አገልግሎት ለበጎ አድራጎት ተቋማት ድጋፍ ለማድረግ ከመረጣቸው ተቋማት መካከል የዘውዲቱ መሸሻ የሕጻናት ማሳደጊያ ሆኖ ተመርጧል። *///* የደጋፉ መጠን የሚወሰነው የራይድ ትራንስፖርት ሲጠቀሙ በሚመርጡት ተቋማት የሚወሰን መሆኑን በመግለጽ አገልግሎት የሚጠቀሙ ሁሉ ድርጅታችንን ቀዳሚ አድርገው…

እንኳን ደስ አላችሁ!

By adminzewd

እማማ ዘውዲቱ አንድ ተጨማሪ ልጅ በስርዓተ ቤተክርስቲያን ዳሩ እማማ ዘውዲቱ በግቢያቸው ከዚህ በፊት 22 ልጆችን ድረው የነበረ ሲሆን ይህ አሁን የዳሩት ልቻቸው እንዳልካቸው መኮንን 23 ሆኖ የተዳረ ነው

ህክምና

By adminzewd

ዛሬ ታህሳስ 24/2014 ዓም በዘውዲቱ መሸሻ የህጻናትና ቤተሰብ መልጃ ማዕከል ውስጥ ከቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የተወጣጡ ዶክተሮች የነጻ ህክምና ካምፔን አደረጉ ***/// በዚህ ህክምና 35 ህጻናትና ወላጆቻቸው እንዲሁም በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙ ህጻናትና ሰራተኞች በድምሩ…

ስልጠና

By adminzewd

*///* ለዘውዲቱ መሸሻ የህጻናት ማሳደጊያ እስታፍ የቢሮ ሰራተኞች መጀመሪያ ደረጃ እርዳታ(First Aid) አሰጣል ስልጠና በብሉ እልዝ ካምፓኒ(blue health company) በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ታህሳስ 15/2014 ዓ.ም ተሰጠ ስልጠናው ህጻናቱ በግቢ ውስጥ ድንገት ሲታመሙ ወደ ህክምና…

እንኳን ተወለዱ

By adminzewd

እንኳን ደስ አልዎት እናታችን እንኳን ተወለዱ በደስታችን ከጎናችን ለነበራችሁ ለረዳችሁን ለምትረዱን ሁሉ አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ። እናታችን ቁስቋም አከባቢ ከቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በተሰጣቸው ሰፊ ግቢ ሥራቸውን አስፍተው ለመስራት ፍላጎት አላቸው አብሮ ለመስራትና እርሳቸውን ለማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ…